Wednesday, August 3, 2016

Spread of Cholera alarming in Addis Ababa
 (August 4, 2016)
The Addis Ababa City Health Bureau said cholera was fast spreading in the city and it could not control the pace of the spread of the disease. The Bureau said the number of people infected every day with the waterborne disease is staggering.
The Bureau blames residents for failing to strictly adhere to prevention mechanisms but health professionals say the absence of clean potable water in the city was the culprit.
Several people use infected river water as residents face water shut off for days on end. Health education campaign by the Bureau to sensitize the residents has done little in stopping the spread of the disease.
Last month, the outbreak of cholera in the capital claimed the lives of six people

Monday, October 6, 2014

Consistency or Hypocrisy? President Obama “Boosts” Ethiopia’s Dictatorship


Commentary by Aklog Birara (Dr.)
“To accomplish great things, we must not only act but also dream; not only dream, but also believe.” 
Anatole France
For more than 3,000 years, the Ethiopian people have shown fierce determination in maintaining a unified and independent geopolitical political entity and have embraced their country’s fascinating diverse culture and identity that is matched only by a few countries across the globe. Ethiopia is therefore created and defended by Ethiopians and not by colonial powers. Today, the fabrics that tied Ethiopians together to defend their independence and identity and to forge ahead and join prosperous and modern nations are under stress. This despite infusion of massive foreign capital and unreserved support to the current government from Western and other nations.Ethiopian Americans "Meles Zenawi belongs at The Hague, Not at Camp David"
Like other people, Ethiopians dream of achieving capability in removing the policy and structural hurdles that make them income poor and aspire to achieve great things for themselves and for their country. Until the collapse of the bonds that tied Ethiopians together, their sense of justice and fairness for one another is equally unparalleled. During the Great Famine, Ethiopians showed their humanity by abandoning their needs so that others can live. During the War with Eritrea from 1998-2000, neighbors defended the rights of Eritreans; offered them support. At each turn of ethnic cleansing, neighbors tried their best to stop wholescale removal of citizens. When Meles and his team agitated under the slogan of “Interahamwee”—Rwanda-like genocide in Ethiopia, Ethiopians were civil and civilized enough to recognize that this was a political ploy. They did not fall for it. Ethiopians share more commonalities than elites are willing to accept. Sadly, external forces exploit ethnic and religious divisions to achieve their goals.

Sunday, March 9, 2014

Female activists arrested following anti government protest in Ethiopia

የኢትዮጵያን ለኢትዮጵያ ወይም የወያኔን ለወያኔ


ሚሊዮን ሊማ ከኖርዌይ

በአንድ ወቅትአንድ ዘጋቢ የኢትዮጵያን ባንዲራ  በሚመለከት ተዘዋውሮ ካናገራቸው የመዲናይቱ ነዋሪዎች አንዱ፥ “እኛ አገራችንን የምንወደው ወያኔዎች ስለነገሩን አይደለም።  እሱማ ባንዲራችንን ባጥላሉበት ዘመንም አገራችንን እንወድ ነበር፤ አሁንም እንወዳለን፤ ወደፊትም እንወዳለን። ይህ በደማችን ውስጥ ያለና መቼም ቢሆን ከልባችን ሊወገድ የማይችል ነገር ነው፤” ብለው እንደነበር አስታውሳለው ።

ወያኔ ወደ ሥልጣን የመጣው የኢትዮጵያን ሰንደቅ ዓላማ እያጋየ ነበር። በመጣም በነጋታው ሕገ-መንግሥቴ የሚለውን መጨቆኛ መሣሪያ ለማጽደቁ ኑ ብሎ በጠራቸው የሱ ብጤ ዘረኞች ስብሰባ ላይ ሰንደቅ ዓላማችን፣ ሲዋረድ፣ ሲብጠረጠር እንደነበር ለታሪክ ዩ-ትዩብ በተባለው የዘመኑ የድምጽና የተንቀሳቃሽ ስዕል ማሳያ የድረ ገጽ ማሳያ ላይ ለሕብረተሰቡ ለዕይታ በቅቶ ይገኛል።
ሰንደቅ ዓላማችን እንዳገራችን እራሷ ባለታሪክ ናት። ሰንደቅ ዓላማችን፣ እነሱ እንዳሏት “ጨርቅ” ብቻ ሳትሆን ስንት ደም የፈሰሰባት ወድቃ የተነሳች ልዩ የታሪካችን መዘክርና የማንነታችን ማብሰሪያ ሰንደቅ ናት።

አቶ ኦባንግ ሜቶ እና አቶ አብዱላሂ ሁሴን በኖርዌይ ኦስሎ ከኢትዮጵያውያንና ከኖርዌጅያን ባለስልጣናት ጋር ተወያዩ


ው
አቶ ኦባንግ ሜቶ የአዲሲትዋ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ ፓሬዝዳንትና አቶ አብዱላሂ ሁሴን  የኦጋዴን ክልል ፕሬዝዳንት አማካሪ የነበሩና በክልሉ የሚደረገውን የህዝብ ጭቆና፥ እንግልት፥ ግድያ  የሚያሳዪ ወደ መቶ ሰአታት የሚደርሱ የቪዲዮ ማስረጃዎችን ይዘው በመሰደድ ለአለም ህዝብ እያጋለጡ ያሉና በአሁኑ ሰአት በስዊድን ሃገር የፖለቲካ ጥገኝነት አጊንተው የሚኖሩ ሲሆን ከማርች 6 እስከ ማርች 7 ,2014 በነበራቸው የኖርዌይ ቆይታቸው ከተለያዩ የኖርዌይ ባለስልጣናት ጋር በሃገራችን ውስጥ ስለሚደረገው የሰብአዊ መብት ረገጣ በማስረጃ በተደገፈ ውይይት ያደረጉ ሲሆን፥ በመቀጠልም በነበራቸው ቆይታ ስፖንሰር አድርገው ባመጧቸው Solveig Syversen በተባሉ አክቲቪስትና እንዲሁም  Frontline Club Oslo በተሰኘ ድርጅት በተዘጋጀው የውይይት መድረክ ላይ በመቶዎች የሚቆጠሩ ኖርዌጂያንና ኢትዮጵያውያን Filmenshus በተባለ ቦታ ተገኝተው በኢትዮጵያ ውስጥ እየተደረገ ያለውን የሰብአዊ መብት ረገጣ በማስረጃ በተደገፈ ለህዝብ ያቀረቡ ሲሆን ከታዳሚውም በተነሱ የተለያዩ ጥያቄዎች ላይ ውይይት ያደረጉ ሲሆን፥ ማርች 7/2014 የዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ የድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ አጋጣሚውን በመጠቀም በጠራው አስቸኴይ ስብሰባ አቶ ኦባን ሜቶ እና አቶ አብዱላሂ ሁሴን ከኢትዮጵያውያኑ ጋር ሰፋ ያለ ውይይት ያረጉ ሲሆን በቀጣይም በሃገራችን እየተደረገ ያለውን የሰብአዊ መብት ጥሰት፥ ግድያ፥ እስራት ለማስቆም ምን መሰራት አለበት

Friday, October 11, 2013

የተሞሉትን የሚተነፍሱ ጠቅላይ ሚኒሰትር – JONAS TAMERU ( OSLO NORWAY )


pm-hailemariam
ለሁለት  አስርተ አመታት በኢትዮጲያና  በህዝቦቿ ላይ ነግሶ በማን አለብኝነት አድራጊ ፈጣሪ ሆኖ በሁሉም ያገሪቱ አቅጣጫዎች ሰላማዊውን ህዝብ ለሞትና ለስደት እንዲሁም ለእስር ሲዳርግ የነበረው አምባገነኑ የህውሃት ዘረኛ ቡድን የመለስ ዜናዊ  ሞት ተከትሎ በይስሙላ ምርጫ ያስቀመጠው አቶ ሃይለማሪያም ደሳለኝ የዚሁ ዘረኛ ቡድን ደቀ መዝሙር ሆኖ በነሱ በመቃኘት ተፈጥሮአዊ ባህሬያቸውን ወርሶ አሁንም በሃገራችን  ስርዓቱ ካለው እኩይ ተፈጥሯዊ  ባህሪ አንፃር የናፈቅነውንና የተመኘነውን ነፃነትም ሆነ ለውጥ ሳይመጣ እነሆ ሌሎች ንፁሃን ሲገደሉና ሲሰደዱ እንዲሁም ሲታሰሩ አየን ሰማን፡፡

ለብዙሃን ዜጎች ህይወት መጥፋት፣ መሰደድና በየእስር ቤቱ መታጎር ተጠያቂ የሆነው አምባገነኑ የወያኔ ቡድን እንዲሁም ስርዓቱ  በተለይ ሃገር ሲያፈርሱ፣ ሲመዘብሩና ደሃውን የህብረተሰብ ክፍል ሲየፈናቅሉና በችጋር ሲቆሉ የነበሩት የህወሃት መስራቾች በዘፈቀደ ባገኙት አጋጣሚ እዚህ ምስኪን ህዝብ ላይ አፋቸውን ማላቀቃቸውን መዘባበታቸው የተለመደ ቢሆንም   የወያኔ ጠ/ሚንስትር አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ በተለያየ አጋጣሚ በስርዓቱ መገናኛ ቡዙሃን ቀርበው የሚሰጡት አስተያየትም ሆነ የሚናገሩት እጅግ የወረደና ስነምግባር የሌለው ዲስኩር ሰውየው በራሳቸው ሳይሆን ስርዓቱ እንደፈለገ እንደሚዘውራቸው ፍንትው አርጎ የሚያሳይ ነው፡፡

Monday, July 8, 2013

Clear and Present Danger

 [Jonas Tameru-Oslo]          
 
                                It has been more than two years since Ethiopia announced its plans to construct the biggest hydro- electric dam in Africa, the Grand Renaissance Dam on the river Nile. This controversial project has from its initiation been a topic of debate among the three countries affected most by this project. Egypt, Sudan, and Ethiopia. Now however after the second year of construction came to an end, Ethiopia has commenced with the route diversion of the Nile in order to be able to begin the actual construction of the dam structure.